በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መስማት የተሳናቸውን ሰዎች ልምድ አካባቹ ቤተ መዘክር


መስማት የተሳናቸውን ሰዎች ልምድ አካባቹ ቤተ መዘክር
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:08 0:00

ጋላውዴት ዩኒቨርሲቲ፣ መስማት የተሳናቸውና የመስማት ውስንነት ያለባቸው ሰዎች የግል ኮሌጅ ነው፡፡ ኮሌጁ የተመሠረተበትን 160ኛ ዓመት፣ በቀጣዩ የጎርጎሮሳውያን ዓመት ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛል።

ይህን መነሻ በማድረግ፣ ቪኦኤ፣ የዩኒቨርሲቲውን ብሔራዊ መስማት የተሳናቸው መልክአ ሕይወት ቤተ መዘክርን ጎብኝቷል፡፡ ቤተ መዘክሩ፣ መስማት የተሳናቸውና የመስማት ውስንነት ያለባቸውን ሰዎች ባህል፣ ቅርስ እና ብዝሐነት የሚያካብት ነው።

የማክሲም አዳምስን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG