በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዐማራ ክልል ግጭት የተባባሰውን የመድኃኒት እጥረት በአየር ትራንስፖርት አቅርቦት ለመቅረፍ ጥረት ተይዟል


በዐማራ ክልል ግጭት የተባባሰውን የመድኃኒት እጥረት በአየር ትራንስፖርት አቅርቦት ለመቅረፍ ጥረት ተይዟል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00

በዐማራ ክልል በቀጠለው ግጭት ምክንያት፣ ከዐዲስ አበባ ወደ ባሕር ዳር የሚወስደው ዋና መንገድ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስተጓጎሉ፣ ከፍተኛ የመድኃኒት እጥረት እና የዋጋ ውድነት እንዳጋጠመ፣ የመድኃኒት ቤት ባለንብረቶች እና ባለሞያዎች ገለጹ።

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ሓላፊ፣ የመድኃኒት እጥረቱን ለመቅረፍ በአየር ትራንስፖርት እያጓጓዙ እንደሚገኙ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG