በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመስቃንና በማረቆ ወረዳዎች የቀበሌዎች ይገባኛል ግጭት ሰዎች እንደተገደሉ ነዋሪዎች ገለፁ


በመስቃንና በማረቆ ወረዳዎች የቀበሌዎች ይገባኛል ግጭት ሰዎች እንደተገደሉ ነዋሪዎች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:14 0:00

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃንና በማረቆ ወረዳዎች ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት፣ ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት፣ ካለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የቀጠለውን ግጭት ለማስቆም፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጥረት ሲያደርግ ነበር፡፡ በግጭቱ ጉዳይ ላይ ከነዋሪዎቹ በስተቀር ከአካባቢው ባለሥልጣናት ምላሽ ማግኘት አልቻልንም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG