በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኒው ዮርክ በጎርፍ ተመታች


ፎቶ ሮይተርስ (መስከረም 29, 2023)
ፎቶ ሮይተርስ (መስከረም 29, 2023)

በኒው ዮርክ ከተማ እና አካባቢው ትናንት በጣለው ኃይለኛ ዝናብ ምክንያት፣ የምድር ውስጥ ባቡር ጣቢያዎች ሲጥለቀለቁ፣ የላጓርዲያ እና ጆን ኤፍ ኬኔዲ አየር ማረፊያዎችም ለሰዓታት ተስተጓጉለዋል።

ብሔራዊ የአየር ትንበያ አገልግሎት ባወጣው መግለጫ፣ ዝናቡ ወትሮ በመስከረም ከሚታየው መጠን በላይ መሆኑን እና ተጨማሪ ከባድ ዝናብ ዛሬም ይጠበቃል ብሏል።

በጆን ኤፍ ኬኔዲ አየር ማረፊያ የተመዘገበው 21.97 ሴንቲ ሜትር ዝናብ ከ 1960 ወዲህ የተመዘገበ ከፍተኛው መጠን ነው ተብሏል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG