በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጆ ባይደን በትራምፕ ላይ የሚሰነዝሩትን ትችት አጠናክረው ቀጥለዋል


ጆ ባይደን በትራምፕ ላይ የሚሰነዝሩትን ትችት አጠናክረው ቀጥለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፣ ትላንት ኀሙስ፣ በዶናልድ ትራምፕ ላይ የተጠናከረ ትችት ሰንዝረዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ አጠናክረው በቀጠሉት ትችታቸው፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት እና የሪፐብሊካን ግንባር ቀደም ተፎካካሪ፣ ለሀገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ዕሴቶች እና ተቋማት ትልቅ የህልውና ስጋት የኾኑትን ይወክላሉ፤ ሲሉ በብርቱ ተችተዋል፡፡

የዋይት ሐውስ ቪኦኤ ዘጋቢ ፓትሪ ውዳክስዋራ ዘግባለች፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG