በትምህርት ቤት፣ በቤተ ክርስቲያንና በመስጊድ ውስጥ የተጠለሉ ተፈናቃዮቹ ድጋፍ እንዲያገኙ፣ መንግሥት ከግብረ ሠናይ ድርጅቶች ጋራ እየሠራ እንደሚገኝም ገልጸዋል።
ጎርፉ ያስከተለው ቁሳዊ ውድመት እየተለየ ነው ያሉት አቶ ዑሞድ፣ በመጠለያነት እያገለገሉ ያሉት ትምህርት ቤቶች ባለመለቀቃቸው፣ የዓመቱ የመማር ማስተማር ሒደት እስከ አሁን እንዳልተጀመረ፣ አክለው ተናግረዋል።