በዩናይትድ ስቴትስ፣ ዓመታዊው የመንግሥት በጀት ካልጸደቀ፣ የመንግሥት አገልግሎት መታጎል ወይም መንግሥት ሊዘጋ የሚችልበትን ስጋት ፈጥሯል።
የመንግሥት በጀት ሳይጸድቅ የመዘግየቱ ምክንያቶች፥ ምንነት፣ አንድምታ እና ሌሎች ተያያዥ ጭብጦችን አስመልክቶ እይታቸውን እንዲያጋሩን፣ በጆርጂያ ክፍለ ግዛት የሚገኘው የጉነት ኮሌጅ የፖለቲካ ሳይንስ ትምህርት ክፍል የዩናይትድ ስቴትስ ፖለቲካ እና ጸጥታ ጉዳዮች ተመራማሪ እና መምህር ዶር. ዮሐንስ ገዳሙን ጋብዘናቸዋል። ትንታኔያቸውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።