በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል በጦርነት ሕይወታቸው ያለፉ የቀድሞ ተዋጊዎች ቤተሰቦች መርዶ እየተቀመጡ ነው


በትግራይ ክልል በጦርነት ሕይወታቸው ያለፉ የቀድሞ ተዋጊዎች ቤተሰቦች መርዶ እየተቀመጡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00

በትግራይ ክልል፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሕይወታቸው ላለፉት የትግራይ ተዋጊ ኀይል አባላት፣ ቤተሰቦቻቸው በራሳቸው መንገድ ስለመሞታቸው እያጣሩ በብዛት ኀዘን እየተቀመጡ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡

አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡ ኀዘንተኞች፣ መንግሥት ሕይወታቸው ላለፉ የቀድሞ ተዋጊ አባላት ቤተሰቦች፣ በይፋ መርዶ እንዲነግር በአጽንዖት ጠይቀዋል፡፡

የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ሕይወታቸው ያለፉ ተዋጊዎች መርዶ፣ በቅርቡ ለቤተሰቦቻቸው በክብር እና በይፋ እንደሚነገር፣ ባለፈው ሳምንት አስታወቀው ነበር።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG