በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጎንደር ሱቆች በከፊል መከፈታቸውን ነዋሪዎች ገለፁ


በጎንደር ሱቆች በከፊል መከፈታቸውን ነዋሪዎች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00

በግጭት ውስጥ በሰነበተችው የጎንደር ከተማ፣ ተዘግተው የነበሩ ሱቆች እንደተከፈቱና የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎትም በከፊል እንደተጀመረ፣ ነዋሪዎች ገለጹ።

በሌላ በኩል፣ ነገ እና ከነገ በስቲያ በኢትዮጵያ የሚከበሩ በዓላትን፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ሥር የሚገኘው የዐማራ ክልል ሕዝብም፣ የየሃይማኖቶቹ ሥርዐታት በሚፈቅዱት መሠረት እንዲያከብር፣ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ፣ ትላንት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG