በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድንበር የለሹ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስጦታ


ድንበር የለሹ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስጦታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:15 0:00

“በጎ ስጦታ”፣ የበጎ ፈቃደኞች የጤና እና ትምህርት አገልግሎት ነው።ጥቂት ዓመታትን ያስቆጠረው አገልግሎቱ፣ የኦሮሚያ እና የዐማራ ክልሎችን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ስፍራዎች፣ በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ሰዎች ድጋፍ ሲያደርግ እንደቆየ ተነግሯል። በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት እንዳይነጠሉ የሚረዱ ተግባራትን ስለመተግበሩ ተሰምቷል። ከ“በጎ ስጦታ” መሥራች ዶር. ዳንኤል ድጋፌ ጋራ የተደረገውን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG