በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ያልተጨለፈውን የደምበል ሐይቅ ዕምቅ ሀብት ለማልማት እየተሠራ ነው


ያልተጨለፈውን የደምበል ሐይቅ ዕምቅ ሀብት ለማልማት እየተሠራ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00

የደምበል ሐይቅ፣ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ከሚገኙት ሐይቆች መካከል ትልቁ ቢኾንም፣ እስከ አሁን የተፈጥሮ ሀብት ዐቅሙን ያገናዘበ የልማት ሥራ እንዳልተከናወነበት ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

የውኃ ትራንስፖርትን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጠው ሰፊው የደምበል ሐይቅ፣ በውስጡ ባሉ ደሴቶች የተለያዩ ጥንታውያን አብያተ እምነቶች ይገኙበታል፡፡ የዓሣ ሀብቱም፣ ለበርካቶች የገቢ ምንጭ እንደኾናቸው፣ በሥራው ላይ ያገኘናቸው የባቱ ከተማ ነዋሪዎች፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።

የባቱ ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ሓላፊ አቶ አማን ኤዳኦ በበኩላቸው፣ የደምበል ሐይቅን ዕምቅ የተፈጥሮ ሀብት ለማልማት እየሠራን እንገኛለን፤ ብለዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG