በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰሜንና በደቡብ ወሎ አንዳንድ አካባቢዎች የስልክ አገልግሎት እንደተቋረጠ ተገለጸ


በሰሜንና በደቡብ ወሎ አንዳንድ አካባቢዎች የስልክ አገልግሎት እንደተቋረጠ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:29 0:00

በዐማራ ክልል በሰሜንና በደቡብ ወሎ ዞኖች፣ እንዲሁም በአካባቢዎቻቸው፣ የስልክ አገልግሎት እንደተቋረጠና ቤተሰቦቻቸውን ለማግኘት እንዳልቻሉ፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

በሌላ በኩል፣ ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ፣ በደብረ ማርቆስ፣ በፍኖተ ሰላም እና በደንበጫ ከተሞች፣ እንዲሁም በአካባቢዎቻቸው የተቋረጠው የስልክ አገልግሎትም፣ እስከ አሁን እንዳልጀመረ፣ የባሕር ዳር ነዋሪዎች ሰሞኑን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ጉዳዩን አስመልክቶ፣ ከፌዴራልም ኾነ ከክልል የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎች፣ መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG