በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‘ኑክሌር ፊውዥን’ ቀጣዩ የንጹሕ ኃይል አማራጭ እንደሚኾን ተስፋ ፈንጥቋል


‘ኑክሌር ፊውዥን’ ቀጣዩ የንጹሕ ኃይል አማራጭ እንደሚኾን ተስፋ ፈንጥቋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:23 0:00

“ኑክሌር ፊውዥን” ፣ የኬሚካል አሐዶች መሠረት የኾኑትንና “አተም” ብለን የምንጠራቸውን ቅንጣቶች በማዋሐድ የሚፈጠረው ከካርቦን ነጻ የኾነ ኃይል ነው፡፡

ይህ ኃይል፣ የቀጣዩ ዘመን ንጹሕ የኃይል አማራጭ ምንጭ እንደሚኾን፣ የሳይንሱ ጠበብት፣ ላለፉት ዐሥርት ዓመታት ተስፋ ሲያደርጉ ቆይተዋል።

በአሜሪካ፣ ሲያትል የሚገኝ አንድ ወጣኒ ኩባንያ፣ ይህን፣ በኑክሌር ፊውዥን አማካይነት የሚመነጭን ኃይል፣ ለሰዎች ጠቀሜታ የሚውልበትን ዘዴ ለማበጀት በመፋጠን ላይ ነው።

ፊል ዲርኪንግ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG