በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድርቅ እና የጦርነት ተጎጂዎችን የማገዝ የዳዊ አበራ ሞያዊ እና ተግባራዊ ዝግጅት


የድርቅ እና የጦርነት ተጎጂዎችን የማገዝ የዳዊ አበራ ሞያዊ እና ተግባራዊ ዝግጅት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:25 0:00

የድርቅ እና የጦርነት ተጎጂዎችን የማገዝ የዳዊ አበራ ሞያዊ እና ተግባራዊ ዝግጅት

በቀጣይ፣ ከዩናይትድ ስቴትስ ለዕረፍት ወደ ኢትዮጵያ በሔደችበት ወቅት፣ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች እየተዘዋወረች ተረጂዎችን በመጎብኘት ያሳለፈችን ወጣት ተሞክሮ የሚዳስስ ዘገባ እንመለከታለን፡፡

ዳዊ አበራ ትባላለች፡፡ ኑሮዋ በዩናይትድ ስቴትስ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ካገኘች በኋላ፣ ለዕረፍት ወደ ኢትዮጵያ አቅንታ፣ በትግራይ ክልል በጦርነት ምክንያት፣ በቦረና ደግሞ በድርቅ ለችግር የተጋለጡ ሰዎችን በየአካባቢዎቹ ተገኝታ ጎብኝታለች፡፡

ተጎጂዎችን በአካል ተገኝታ በመመልከት እውነታውን መረዳትና ለሌሎች ማሳወቅ፣ የጉብኝቷ ዓላማ እንደኾነ ዳዊ ተናግራለች፡፡

ዳዊ፣ ከውጭ ሀገራት ለዕረፍት ወደ ኢትዮጵያ በሚያቀኑ ግለሰቦች ብዙም ባልተለመደው ጉብኝቷ፣ ምን እንደታዘበች ተናግራለች።

ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG