በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ አሁንም ከጦር ወንጀል የሚተካከሉ ጥቃቶች እንደቀጠሉ የተመድ ቡድን አስታወቀ


በኢትዮጵያ አሁንም ከጦር ወንጀል የሚተካከሉ ጥቃቶች እንደቀጠሉ የተመድ ቡድን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:26 0:00

በትግራይ ክልል የነበረውን አስከፊ ግጭት ለማስቆም፣ ከአንድ ዓመት በፊት በደቡብ አፍሪካ-ፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ቢፈረምም፣ በኢትዮጵያ፣ “ከጦር ወንጀል የሚተካከሉ ጥቃቶች አሁንም ቀጥለዋል፤” ሲል፣ የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብት አያያዝ ለመከታተል የተሠየመው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የባለሞያዎች ቡድን አስታወቀ። ቡድኑ፣ ባለፈው ሰኞ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከዓመት በፊት ባካሔደው ክትትል የደረሰባቸውን፣ በዜጎች ላይ ይፈጸማሉ ያላቸውን ከፍተኛ ጥቃቶች እና ወንጀሎች ዘርዝሯል።

ዘገባው የኤፒ ነው ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG