በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሩሲያን ጦርነት ያግዛሉ በተባሉ 150 አካላት ላይ አሜሪካ ማዕቀብ ጣለች


የሩሲያን ጦርነት ያግዛሉ በተባሉ 150 አካላት ላይ አሜሪካ ማዕቀብ ጣለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:03 0:00

የአሜሪካ መንግሥት፣ “ሩሲያ በዩክሬን ላይ የምታካሒደውን ጦርነት ያግዛሉ” ባለቻቸው 150 ኩባንያዎች እና ግለሰቦች ላይ ትላንት ማዕቀብ ጥሏል። የቪኦኤው ስቲቭ ኽርማን የላከውን አጭር ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG