በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ባይደን እንዲከሰሱ የቀረበው ጥያቄ እና የበጀት ድርድር


ፕሬዚዳንት ባይደን እንዲከሰሱ የቀረበው ጥያቄ እና የበጀት ድርድር
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የፕሬዚዳንት ባይደን ልጅ ሃንተር ባይደን፣ የውጭ ቢዝነስ እንቅስቃሴን ተጠቅመዋል፤ የሚለውን የክሥ ምርመራ ከከፈቱ ከሳምንት በኋላ፣ ትኩረታቸው፣ “የአሜሪካ ሕዝብ በሚፈልጋቸው ነገሮች ላይ” እንጂ፣ በፖለቲካ ቴአተር ላይ እንዳልኾነ ተናግረዋል፡፡

ዴሞክራቶች፣ “ትኩረት ማስቀየሪያ ነው፤” ብለውታል፡፡

ይህ ሁሉ የመጣው፣ የመንግሥት ተቋማት ክፍት እንዲኾኑ፣ እ.ኤ.አ መስከረም 30 ቀን በሚያበቃው የበጀት ድርድር ላይ፣ ሕግ አውጭዎች ከባይደን ጋራ የግድ ከስምምነት ላይ መድረስ በሚገባቸው ጊዜ ነው፡፡

የቪኦኤ ዘጋቢ አራሽ አራባሳዲ ያጠናቀረውን "ዋሽንግተን በዚህ ሣምንት ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG