በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቆቦ ከተማ እና በዙሪያው ለሰዓታት የዘለቀ የተኩስ ልውውጥ እንደተካሔደ ተገለጸ


በቆቦ ከተማ እና በዙሪያው ለሰዓታት የዘለቀ የተኩስ ልውውጥ እንደተካሔደ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:43 0:00

በዐማራ ክልል የሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ከተማ እና በዙሪያው፣ በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል፣ ከትላንት ኀሙስ ጀምሮ ለ18 ሰዓታት የቆየ የተኩስ ልውውጥ እንደተካሔደ፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

በጉዳዩ ላይ፣ ከከተማው ባለሥልጣናትም ኾነ ከፌዴራል መንግሥት ምላሽ ማግኘት አልቻልንም።

በሌላ በኩል፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሁን ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፣ “በየትኛውም ወገን የሚወሰዱ ርምጃዎች፣ ሲቪል ሰዎችን ወይም መሠረተ ልማቶችን ዒላማ ከማድረግ ሙሉ በሙሉ እንዲቆጠቡ” ሲል ጥሪ አቅርቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG