በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመላ አሜሪካ የመስከረም 11 ቀን የሽብር ጥቃት 22ኛ ዓመት ታስቦ ዋለ


በመላ አሜሪካ የመስከረም 11 ቀን የሽብር ጥቃት 22ኛ ዓመት ታስቦ ዋለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:03 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ፣ ከ22 ዓመት በፊት፣ እ.አ.አ. መስከረም 11 ቀን የተካሔደው የሽብር ጥቃት፣ ዛሬም በአሜሪካ የኀዘን ድባብ ባጠላበት ሁኔታ ታስቦ ውሏል፡፡

ወደ ሦስት ሺሕ ሰዎች የሞቱበትን ዕለት የሚዘክሩ የተለያዩ ሥነ ሥርዐቶች ተካሒደዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንም፣ ሽብርተኝነት እንዳይደገም ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡

የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሊሲያስ፣ በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ከተከናወኑት የመታሰቢያ ሥነ ሥርዐቶች ዐበይት የኾኑትን ጠቅሳ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG