በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሆሮ ጉዱሩ የአቤ ዶንጎሮ ወረዳ ሁለት የጸጥታ ሓላፊዎች በታጣቂዎች እንደተገደሉ ተገለጸ


በሆሮ ጉዱሩ የአቤ ዶንጎሮ ወረዳ ሁለት የጸጥታ ሓላፊዎች በታጣቂዎች እንደተገደሉ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:53 0:00

በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የአቤ ዶንጎሮ ወረዳ የጸጥታ ጽሕፈት ቤት እና የሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ሓላፊዎች፣ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ በታጣቂዎች ተፈጸመባቸው በተባለ ጥቃት እንደተገደሉ፣ ወረዳው አስታወቀ።

የወረዳው የጸጥታ ሁኔታ አሁንም እንዳልተሻሻለ ሓላፊው ተናግረው፣ በዚህም ሳቢያ የሟቾቹን አስከሬን አግኝቶ የቀብር ሥርዐታቸውን መፈጸም እንዳልተቻለ ገልጸዋል። ከዐማራ ክልል ጋራ በሚዋሰኑ የወለጋ ወረዳዎች፣ የጸጥታ ስጋቱ እንደቀጠለ መሆኑንም አመልክተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG