በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ የተሻለ የፋይናንስ ድጋፍ ተደራሽነትን በመጠየቅ ተጠናቀቀ

የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ የተሻለ የፋይናንስ ድጋፍ ተደራሽነትን በመጠየቅ ተጠናቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:01 0:00

የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ የተሻለ የፋይናንስ ድጋፍ ተደራሽነትን በመጠየቅ ተጠናቀቀ

በኬንያ - ናይሮቢ፣ ለሦስት ቀናት የተካሔደው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ፣ ትላንት ረቡዕ ተጠናቋል፡፡

የዓለም ማኅበረሰብ፣ የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቀነስ በአስቸኳይ እንዲንቀሳቀስና የአየር ንብረት ለውጥን ለመታገል የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የገባውን ቃል እንዲያከብር፣ መሪዎቹ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የአስተናጋጇ ሀገር የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በጉባኤው ላይ እንደተናገሩት፣ የአፍሪካ መንግሥታት፣ የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ላለው ቀውስ መፍትሔ ለመሻት፣ ምን ያህል ቁርጠኛ እንደኾኑ፣ በቆይታቸው የደረሱባቸው ስምምነቶች ይመሰክራሉ፡፡

መሐመድ ዬሱፍ ከናይሮቢ ያስተላለፈው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG