በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድሮን የተነሡ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች የመሬትን አስደናቂ ምስሎች ያሳያሉ


በድሮን የተነሡ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች የመሬትን አስደናቂ ምስሎች ያሳያሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:37 0:00

ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ፣ የሰው አልባ አውሮፕላን(ድሮን) የሚጠቀሙ ፎቶግራፍ አንሺዎች እና ቪዲዮ ቀራጺዎች፣ በየዓመቱ በሚካሔድ የድረ ገጽ ውድድር ላይ ለመሳተፍ፣ ከ65 ሺሕ በላይ ሥራዎችን አቅርበዋል።

የአሜሪካ ድምጿ ጁሊ ታቦህ፣ በውድድሩ አሸናፊ የኾኑ ሥራዎችን ተከታትላ ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG