በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማዕከላዊ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር ማኅበረሰብ ጋቦንን ከአባልነት አገደ


የማዕከላዊ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር ማኅበረሰብ ጋቦንን ከአባልነት አገደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:08 0:00

የማዕከላዊ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ(ECCAS)፣ በኢኳቶሪያል ጊኒ ጂብሎሆ ከተማ ባካሔደው አስቸኳይ የመሪዎች ስብሰባ፣ ጋቦንን ከኅብረቱ አባልነት አግዷታል፡፡ ፖለቲካዊ ግጭቶችን በኀይል የመፍታት አካሔዶችንም መሪዎቹ አውግዘዋል፡፡ ሞኪ ኢድዊን ኪንዴዜጋ፣ ከካሜሩን ዋና ከተማ ያውንዴ ያጠናቀረው ዘገባ፣ ከአንድ ሳምንት በፊት በመፈንቅለ መንግሥት ስለተወገዱት የጋቦኑ ፕሬዚዳንት ዓሊ ቦንጎ ብዙም እንደማይሰማ ያመለክታል፡፡

XS
SM
MD
LG