በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለአፍሪካ ንጹህ ሃይል 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ልትመድብ ቃል ገባች


የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለአፍሪካ ንጹህ ሃይል 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ልትመድብ ቃል ገባች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች፣ በኬንያ በመካሄድ ላይ ባለው የመጀመሪያው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ለንጹህ ሃይል መዋዕለ ነዋይ እንደምትመድብ ቃል ገብታለች፡፡ ትናንት ሰኞ በኬንያ በተጀመረው ጉባኤ ተሳታፊ የሆኑ የሀገራት መሪዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ የአየር ንብረት ለውጥ በአህጉሪቱ እያደረሰ ያለው ድርቅ እና ጎርፍ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ማፈናቀሉን፣ ድህነትንና ረሃብን ማባባሱን ተናግረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG