በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል የሰሞኑ ሁኔታ


የአማራ ክልል የሰሞኑ ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ሸዋና ሰሜን ወሎ አካባቢዎች “ሰሞኑን ተደርገዋል” በተባሉ የተኩስ ለውውጦች “ሲቪሎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ” የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ነን ያሉ እማኞች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገረዋል።

የተኩስ ልውውጡ የተደረገባቸው አካባቢዎች በምዕራብ ጎጃም የዳሞት፣ በሰሜን ሸዋ የማጀቴ እንዲሁም በሰሜን ወሎ የግዳን ወረዳና ላሊበላ አካባቢዎች መሆናቸውን የጠቆሙት እነዚሁ እማኞች በዳሞት አካባቢ ዛሬም ተኩስ እንደነበር አመልክተው “ብዙ ነዋሪ ጫካ ውስጥ ለመደበቅ ተገድዷል” ብለዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ያገኛሉ)

XS
SM
MD
LG