በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮቻቸው እንደታሰሩባቸው ገለጹ


የትግራይ ክልል የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮቻቸው እንደታሰሩባቸው ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

መቀሌ ላይ ለከነገ በስቲያ ለጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአመራር አባሎቻቸው እንደታሰሩባቸው ሦስት የትግራይ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ። ሰልፉን የጠሩት ሣልሳይ ወያነ ትግራይ፣ ውድብ ናፅነት ትግራይ እና ብሔራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ ናቸው። ተያዙ ስለተባሉት ሰዎች የከተማዪቱን ፖሊስና የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር ምላሽ ለማግኘት ቪኦኤ ያደረገው ጥረት አልተሳካም።

XS
SM
MD
LG