በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እንደራሴዎችን ጨምሮ፣ የታሰሩ ሰዎችን ቤተሰብ እንዲያገኛቸው ከፖሊስ ጋር መግባባት ላይ እንደተደረሰ ኢሰመኮ አስታወቀ


የሕዝብ እንደራሴዎችን ጨምሮ፣ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ የታሰሩ ሰዎችን ቤተሰብ እንዲያገኛቸው ከፖሊስ ጋር መግባባት ላይ እንደተደረሰ ኢሰመኮ አስታወቀ፡፡ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፣ የፌዴራልና የክልል ምክር ቤት አባላትን ጨምሮበአስቸኳይ አዋጁ መሰረት የተያዙ 53 ወንድ እስረኞች አዋሽ አርባ ታስረው እንደሚገኙ ኮሚሽኑ ገልጿል፡፡

XS
SM
MD
LG