በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካማላ ሃሪስ በደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገራት ማኅበር ስብሰባ ቁልፍ ጉዳዮችን ያነሣሉ

ካማላ ሃሪስ በደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገራት ማኅበር ስብሰባ ቁልፍ ጉዳዮችን ያነሣሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:08 0:00

ካማላ ሃሪስ በደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገራት ማኅበር ስብሰባ ቁልፍ ጉዳዮችን ያነሣሉ

የደቡብ ቻይና ባሕር የግዛት ይገባኛል ሽኩቻ፣ በሚያንማር የቀጠለው ቀውስ እና በዩክሬን እየተካሔደ ያለው ጦርነት፤ የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ፣ በጃካርታ - ኢንዶኔዢያ የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገራት ማኅበር ስብሰባ ላይ፣ ከሚያነሧቸው ቁልፍ ጉዳዮች መካከል እንደኾኑ ተመልክቷል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG