በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ግጭት የታሰሩ ሰዎች ፍ/ቤት እንዳልቀረቡ ቤተሰቦቻቸው ገለጹ


በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ግጭት የታሰሩ ሰዎች ፍ/ቤት እንዳልቀረቡ ቤተሰቦቻቸው ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:52 0:00

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙርያ ወረዳ ሻራ ቀበሌ ከተፈጠረው ግጭት እና ግድያ ጋራ በተያያዘ፣ ተጠረጥረው የታሰሩ ሰዎች፣ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ሳምንት እንዳለፋቸው፣ ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። የጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ደግፌ ደበላ በበኩላቸው፣ ታሳሪዎቹ በከባድ ወንጀል እንደተጠረጠሩና አብዛኞቹም ምርመራ ላይ እንደኾኑ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG