በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በካሊፎርኒያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተሠሩ ቤቶች ትኩረትን ስበዋል


በካሊፎርኒያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተሠሩ ቤቶች ትኩረትን ስበዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:17 0:00

በካሊፎርኒያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተሠሩ ቤቶች ትኩረትን ስበዋል

የሁለተኛው የዓለም ጦርነት መጠናቀቅን ተከትሎ፣ እ.አ.አ ከ1945 እስከ 1969 ባሉት ዓመታት፣ በአሜሪካ፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ በምትገኘው በፓልም ስፕሪንግስ ከተማ፣ የሥነ ሕንጻ ሥር ነቀል ለውጥ ተካሒዷል።

በተጠቀሱት ዓመታት ውስጥ፣ ዐዲስ ዘዴን የተከተሉ ሕንጻዎች፣ “ዘመናዊ የክፍለ ዘመኑ አጋማሽ ሕንጻዎች” ይሏቸዋል፡፡ ከሲሚንቶ፣ ብረት፣ መስተዋት እና የዕንጨት ቁሶች ፈጠራ በተቀላቀለበት ንድፍ በብዛት ተሠርተዋል።

የቪኦኤዋ ጄኒያ ዱሉ፣ “ዘመናውያኑን የክፍለ ዘመኑ አጋማሽ” ቤቶችን ታስጎበኘናለች፡፡ እስከ አኹንም የቀጠለውን የንድፉን ተጽእኖም ቃኝታለች። ቅንብሩን ከተያያዘው ፋይል ላይ ይመልከቱ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG