በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ክልል የወባ ወረርሽኝ እያገረሸ እንደሆነ ተገለጸ


በኦሮሚያ ክልል የወባ ወረርሽኝ እያገረሸ እንደሆነ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:52 0:00

በኦሮሚያ ክልል የወባ በሽታ እንዳገረሸ የጤና ቢሮው አስታወቀ። በሽታው፣ በክልሉ 16 ዞኖች እና በሰባት ከተሞች ውስጥ በወረርሽኝ መልኩ እንደተስፋፋ፣ የጤና ቢሮው የወባ በሽታ ማስወገድ ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ጆሃር ቃሲም አስታውቀዋል። ቡድን መሪው እንደገለጹት፣ ካለፈው 2014 ዓ.ም. ጋራ ሲነጻጸር፣ እየተገባደደ ባለው ዓመት፣ የበሽታው ሕሙማን ቁጥር በሦስት ዕጥፍ ጨምሯል።

XS
SM
MD
LG