በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ተባብሷል በተባለው የጸጥታ ችግር የሴቶች ግድያ መበራከቱ ተገለጸ


በትግራይ ክልል ተባብሷል በተባለው የጸጥታ ችግር የሴቶች ግድያ መበራከቱ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:42 0:00

በትግራይ ክልል ተባብሷል በተባለው የጸጥታ ችግር የሴቶች ግድያ መበራከቱ ተገለጸ

በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ የጸጥታ ችግሮች፣ የማኅበረሰብ ስጋት ከሚኾኑበት ደረጃ ላይ እንደደረሱ የገለጹ ነዋሪዎች፣ በክልሉ የሕግ የበላይነት እንዲከበር ጠየቁ፡፡

የክልሉ ሴቶች ማኅበር ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለጸው፣ በአኹኑ ጊዜ በክልሉ፣ በነፍሰ ጡር ሴቶች ላይ ሳይቀር ግድያን ጨምሮ አጸያፊ ወንጀሎች እየተፈጸሙ በመኾኑ፣ መንግሥት በጥፋተኛ አካላት ላይ አፋጣኝ ርምጃ ሊወስድ ይገባል፡፡

በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ዓረና ለዴሞክራሲ እና ለሉዓላዊነት ፓርቲ በበኩሉ፣ ችግሮቹ የተባባሱት፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በሕዝብ ቅቡልነት በማጣቱ እንደኾነ ገልጿል፡፡

ኹሉንም ያካተተ ጊዜያዊ አስተዳደር ዳግም መመሥረት እንደሚያስፈልግም አመልክቷል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG