በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካና የቻይና ባለሥልጣናት የቤጂንግ ውይይት


የአሜሪካና የቻይና ባለሥልጣናት የቤጂንግ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:58 0:00

የአሜሪካው የንግድ ሚኒስትር ጂና ሬይሞንዶ፣ ከቻይናው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሊ ቻንግ፣ ከምክትል የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሁ ሊፋንግ፣ እንዲሁም ሌሎች ባለሥልጣናት ጋር ዛሬ ቤጂንግ ውስጥ ተገናኝተው ተነጋግረዋል። በሁለቱም ወገን ያሉት ባለሥልጣናት፣ በሀገራቱ መካከል አዎንታዊ የኢኮኖሚ ግንኙነት እንደሚኖር ተስፋቸውን ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG