በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመንግሥት የሦስት ዓመት ኢኮኖሚያዊ እድገት ስኬት ከእውነታው ጋራ እንደማይጣጣም ባለሞያዎች ተቹ


የመንግሥት የሦስት ዓመት ኢኮኖሚያዊ እድገት ስኬት ከእውነታው ጋራ እንደማይጣጣም ባለሞያዎች ተቹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:09 0:00

ኢትዮጵያ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት፣ የኮቪድ-19ኝን ወረርሽኝ ጨምሮ፣ በልዩ ልዩ ዓለም አቀፋዊ ተግዳሮቶች ውስጥ ብታልፍም፣ የ6ነጥብ3 በመቶ አማካይ ኢኮኖሚያዊ እድገት ማስመዝገብ እንደቻለች፣ መንግሥት አስታወቋል፡፡ በዐዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምጣኔ ሀብት ትምህርት ክፍል መምህር ዶክተር አጥላው ዓለሙ፣ ሪፖርቱ፣ አገሪቱ ከነበረችበትና አሁን በመሬት ላይ ካለው እውነታ ጋራ አይጣጣምም፤ ሲሉ ተችተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG