በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፌዴራል ዳኛው የትረምፕ ክሥ የሚታየበትን ቀነ ቀጠሮ ቆረጡ


የፌዴራል ዳኛው የትረምፕ ክሥ የሚታየበትን ቀነ ቀጠሮ ቆረጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:09 0:00

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ፣ እ.አ.አ በ2020 የተደረገውን ምርጫ ውጤት ለመቀልበስ ሞክረዋል፤ በሚል የቀረበባቸው ክሥ፣ በፍርድ ቤት የሚታይበት ቀጠሮ፣ በመጪው የፈረንጆቹ መጋቢት 4 ቀን 2024 እንዲኾን አንድ የፌዴራል ዳኛ ቀን ቆርጠዋል። ይህም፣ ታሪካዊውን የፍርድ ሒደት፣ በፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ዘመቻው መሀከል እንዲኾን ያደርገዋል።

XS
SM
MD
LG