በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን ጥላቻ የሚያነሣሣውን የሰዎች ጥቃት የሚያስቆም ርምጃ እንዲወሰድ አሳሰቡ

ባይደን ጥላቻ የሚያነሣሣውን የሰዎች ጥቃት የሚያስቆም ርምጃ እንዲወሰድ አሳሰቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00

ባይደን ጥላቻ የሚያነሣሣውን የሰዎች ጥቃት የሚያስቆም ርምጃ እንዲወሰድ አሳሰቡ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ባለፈው ሳምንት በፍሎሪዳ ክፍለ ግዛት ውስጥ እንደተፈጸመው የሚመስል፣ ጥላቻ የሚያነሣሣውን ጥቃት ለማስቆም፣ ርምጃ መውሰድ ይገባናል፤ ሲሉ አሳሰቡ።

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ፣ ፍሎሪዳ በሚገኝ መደብር ውስጥ፣ ተኩስ ከፍቶ ሦስት ጥቁር ሰዎችን የገደለው ነጩ አጥቂ፣ ድርጊቱን፥ በጥላቻ ተነሣስቶ እንደፈጸመው፣ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። የቪኦኤው ማይክል ብራውን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG