በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቡዳፔስት የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያ ወርቅ እና ብር አገኘች


በቡዳፔስት የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያ ወርቅ እና ብር አገኘች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:00 0:00

በቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ነሐሴ 20 በተካሄደው የሴቶች የማራቶን ውድድር፣ ኢትዮጵያ ወርቅ እና ብር ሜዳሊያዎች አግኝታለች። ውድድሩን 2:24:23 በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያ ለሀገሯ ያስገኘችው አማኔ በሪሶ ስትሆን፣ ባለፈው ዓመት በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት የተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች ማራቶን ውድድር ሻምፕዮን የነበረችው ጎይተቶም ገብረስላሴ እንዲሁ ሁለተኛ ሆና በማጠናቀቅ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች።

XS
SM
MD
LG