ከቡዳፔስቱ የአምስት ሺሕ ሜትር ውድድር ተሳትፎ ቀሪ የተደረገው አትሌት ቅሬታ እና የፌዴሬሽኑ መግለጫ
በሀንጋሪ ቡዳፔስት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረው ቡድን አባል የኾነው አትሌት ጥላሁን ኀይሌ፣ በአምስት ሺሕ ሜትር ውድድር የሚሳተፉ አትሌቶችን አስመልክቶ የተላለፈውን ውሳኔ በመቃወም፣ በማኅበራዊ የመገናኛ ትስስሮች ቅሬታውን አሰምቷል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ልዑክ፣ በሰጠው መግለጫ፣ የአምስት ሺሕ ሜትር የአትሌቶች አሰላላፍ ለውጥ፣ ኢትዮጵያን ውጤታማ ለማድረግ ታልሞ እንደተደረገ አስታውቋል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 13, 2025
የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት
-
ማርች 12, 2025
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ
-
ማርች 11, 2025
የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ያለው ውጥረት እንደሚያሳስበው ገለፀ