በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደራ ወረዳ ነዋሪዎች በታጣቂዎች ጥቃት እየደረሰባቸው እንደኾነ ተናገሩ


 የደራ ወረዳ ነዋሪዎች በታጣቂዎች ጥቃት እየደረሰባቸው እንደኾነ ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00

ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ፣ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ነዋሪዎች፣ ሸኔ እና ፋኖ ሲሉ በጠሯቸው ታጣቂዎች፣ ጥቃት እየደረሰባቸው እንደኾነ ገለጹ። የወረዳው አስተዳዳሪ፣ በነዋሪዎቹ የቀረቡት ቅሬታዎች ትክክለኛ እንደኾኑ ገልጸው፣ በታጣቂዎቹ የከፋ ጉዳት እንዳይደርስ፣ ከክልሉ እና ከፌዴራሉ መንግሥት ድጋፍ እየጠየቁ እንደኾነ አመልክተዋል። ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG