በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የአሸንዳ በዓል በአደባባይ እየተከበረ ነው


በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የአሸንዳ በዓል በአደባባይ እየተከበረ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:10 0:00

በየዓመቱ፣ በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያ ክፍሎች በድምቀት የሚከበረውና ሻደይ፥ አሸንዳ፥አሸንድዬ፥ ሶለል በሚሉ ልዩ ልዩ ስያሜዎች የሚታወቀው ክብረ በዓል፣ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና ለሁለት ዓመታት በዘለቀው ጦርነት ምክንያት፣ በትግራይ ክልል ሳይከበር አራት ዓመታትን አሳልፏል። ይኹንና፣ የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ዘንድሮ፣ የልጃገረዶች ጨዋታ በዓል የኾነው አሸንዳ፣ በትግራይ ክልል በአደባባይ እየተከበረ ነው።“የሰላም ተስፋ ያየንበት ነው፤” ብለዋል ተሳታፊዎች። ሙሉጌታ አጽብሓ

XS
SM
MD
LG