በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰሜን ሸዋ ውስጥ ሦስት ነዋሪዎች እንደታገቱ የወረዳው ባለስልጣን ተናገሩ


በሰሜን ሸዋ ውስጥ ሦስት ነዋሪዎች እንደታገቱ የወረዳው ባለስልጣን ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:05 0:00

የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አቢቹና ኛአ ወረዳ ሦስት ነዋሪዎች በፋኖ ታጣቂዎች መታገታቸውን የወረዳው ባለሥልጣን ተናገሩ

የወረዳው የኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብደታ ኃይልዬ፣ ሦስቱ ሰዎች የአንድ ቤተሰብ አባላት መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

አንድ በአካባቢው የሚንቀሳቀስ የፋኖ ታጣቂዎች አባል መሆኑን የገለጸ ግለሰብ በበኩሉ፣ ውንጀላውን “ሀሰት ነው” ሲል አስተባብሏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል፡፡

XS
SM
MD
LG