አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
አሸንዳ
የአሸንዳ በዓል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ዘንድ ከፍተኛ ቦታ ከሚሰጣቸው በዓላት መካከል አንዱ ነው። በዓሉ በየዓመቱ ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ የሚከበር ሲሆን፣ ልጃገረዶች በዋነኝነት ይሳተፉበታል።
በዋዜማው ከወጣቶች እና አዋቂዎች ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል።
መድረክ / ፎረም