በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንዲ ያሉ ተፈናቃዮች እያማረሩ ነው


መንዲ ያሉ ተፈናቃዮች እያማረሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:50 0:00

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን መንዲ ከተማ ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች ለወራት እርዳታ አለማግኘታቸውን በመግለፅ እያማረሩ ነው።

ለተፈናቃዮቹ የሚላከው እርዳታ በተሽከርካሪ እጥረትና በፀጥታ ችግር ምክንያት እንደሚዘገይ የምዕራብ ወለጋ ዞን ቡሳ ጎኖፋ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ነፃነት ዓለማየሁ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

ተፈናቃዮቹ መንዲ የተጠለሉት ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ሴዳል ወረዳ ውስጥ ደርሶ ከነበረው የፀጥታና ደኅንነት እጦት ሸሽተው ነው። ተወስኗል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG