በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት ዐዲስ ክልሎች ተመሠረቱ


ሁለት ዐዲስ ክልሎች ተመሠረቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:58 0:00

“ደቡብ ኢትዮጵያ” እና “ማዕከላዊ ኢትዮጵያ” የተሰኙ ሁለት ዐዲስ ክልሎች፣ በአርባ ምንጭ እና በወልቂጤ ከተማ ተመሠረቱ።

በአርባ ምንጭ ከተማ የተመሠረተው የ“ደቡብ ኢትዮጵያ” ክልል ሲኾን፣ የክልሉ ርእሰ መስተዳደር መቀመጫ ደግሞ ወላይታ ሶዶ ኾኖ ተመርጧል። የክልሎቹ መሥራች ጉባኤተኞች፣ የክልሎቹን ሕገ

መንግሥት አጽድቀዋል፡፡ የሁለቱም ክልሎች የሥራ ቋንቋ፣ ዐማርኛ እንዲኾን ተወስኗል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG