በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከጊዜ በኋላ የዓይኗን ብርሃን ማጣቷ ያልበገራት የሰብአዊ መብቶች አጥኚ


ከጊዜ በኋላ የዓይኗን ብርሃን ማጣቷ ያልበገራት የሰብአዊ መብቶች አጥኚ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:50 0:00

ከጊዜ በኋላ የዓይኗን ብርሃን ማጣቷ ያልበገራት የሰብአዊ መብቶች አጥኚ

ሕይወት ሳሙኤል፣ የሁለተኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሳለች በደረሰባት ድንገተኛ ጉዳት፣ የዓይኗን ብርሃን ሙሉ ለሙሉ አጥታለች።

ይኹን እንጂ፣ ተስፋ ሳትቆርጥ የትምህርት መስክ በመቀየር፣ በቅድሚያ ከዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመርቃለች። በኋላም፣ ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ባገኘችው የነፃ ትምህርት ዕድል፣ በጎንደር በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተመርቃለች።
በአሁኑ ጊዜ፣ በፌዴራል የፍትሕ እና የሕግ ተቋም ውስጥ፣ ጀማሪ ተመራማሪ በመኾን በመሠራት ላይ ትገኛለች። ከሰሞኑም፣ በውርድወት ፌሎውሺፕ አማካይነት፣ አካቶ ትምህርትንና ግጭትን አስመልክቶ፣ በምሥራቅ ወለጋ አምስት ዞኖችን ማዕከል በማድረግ የሠራቸው ጥናት ይፋ ተደርጓል።
ኤደን ገረመው፣ ከሕይወት ሳሙኤል ጋራ ያደረገችው ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG