በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእህል ዋጋ በናረበት ኬንያ “የምግብ ባንኮች” ለተቸገሩ መጋቢ ሆነዋል


የእህል ዋጋ በናረበት ኬንያ “የምግብ ባንኮች” ለተቸገሩ መጋቢ ሆነዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:25 0:00

የአየር ንብረት ለውጥ በሚያስከትለው የድርቅ አደጋ እና በዩክሬን ጦርነት ምክንያት፣ የምግብ ዋጋ ንሯል፡፡ በዚህ ወቅት፣ የምግብ ባንኮች፥ ለአፍሪካ ረኀብ እና ድህነት መፍትሔ እየሆኑ መጥተዋል።

በኬንያ የሚገኘውና ለትርፍ ያልተቋቋመው፣ “ናይሮቢ ፉድ ባንኪንግ” ለተራቡ ቤተሰቦች፣ ባለፈው ዓመት ከ500ሺሕ ኪሎ ግራም በላይ ምግብ አከፋፍሏል።

መሐመድ የሱፍ ከናይሮቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG