በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባይደን የኢኮኖሚ አፈፃፀም ውጤት አሁንም ዝቅ እንዳለ ነው


የባይደን የኢኮኖሚ አፈፃፀም ውጤት አሁንም ዝቅ እንዳለ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:12 0:00

የምጣኔ ሀብት ይዞታ ማሳያዎች መሻሻል ቢያሳዩም፣ የባይደን የኢኮኖሚ አፈጻጸም ውጤት ግን፣ አሁንም ዝቅ እንዳለ ነው፡፡

የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ የወጣውን ድንጋጌ ከአጸደቁ ከዓመት በኋላ፣ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን “ባይደኖሚክስ”ባይደናዊ ኢኮኖሚ) የሚል የማጣፈጫ ስያሜ የተሰጠውን ሥራቸውን ስኬት ለማስተዋወቅ፣ ወደ ዊስኮንሰ ግዛት አቅንተዋል።

ይኹንና፣ ይበጃል ያሉትን ሕግ ማጸደቁ ቢቀናቸውና የምጣኔ ሀብት ይዞታ ማሳያዎችም መሻሻል ቢያሳዩም፣ የፕሬዚዳንቱን የኢኮኖሚ አፈጻጸም አስመልክቶ በተሰጡ የሕዝብ አስተያየት መለኪያዎች፣ እያገኙ ያሉት ውጤት ግን፣ አሁንም ዝቅተኛ ነው።

የአሜሪካ ድምጿ የዋይት ሐውስ ቢሮ ሓላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያጠናቀረችውን የዚኽን ዘገባ ዝርዝር ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG