በዩናይትድ ስቴትስ ሐዋይ ግዛት፣ በደረሰው ሰደድ እሳት፣ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 99 ደረሰ።
በቃጠሎው የሞቱ ሰዎች አስከሬን ፍለጋ የቀጠለ ሲኾን፣ በቀጣዮቹ 10 ቀናት ውስጥ ቁጥሩ በዕጥፍ ሊጨምር እንደሚችል፣ የክፍለ ሀገሯ አገረ ገዢ ተናግረዋል።
የቪኦኤው ማይክል ቦውማን ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።