በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳን ግጭት የሚቆምበት ተስፋ እንደሌለ ተንታኞች በመናገር ላይ ናቸው


የሱዳን ግጭት የሚቆምበት ተስፋ እንደሌለ ተንታኞች በመናገር ላይ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:41 0:00

በሱዳን በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት በዲፕሎማሲም ይሁን በወታደራዊ መንገድ በአስቸኳይ ሊያበቃ የሚችልበት ምንም ተስፋ የለም ሲሉ ተንታኞች በመናገር ላይ ናቸው። ይህ በእንዲህ እንዳለ ካርቱምን ለቀው ደቡብ ሱዳን የደረሱ ተፈናቃዮች እንደሚሉት፣ መዲናይቱ ልትፈራርስ ጫፍ ላይ ነች።

የቪኦኤው ሄንሪ ዊልኪንስ ከጆዳ፣ ደቡብ ሱዳን የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG