በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጉራጌ ዞን በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ አራት ሰዎች ሞቱ


በጉራጌ ዞን በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ አራት ሰዎች ሞቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:26 0:00

በኢትዮጵያ የቀጠለው የኮሌራ ወረርሽን በተለያዩ አካባቢዎች የሞት አደጋ እያስከተለ ነው።

ባለፊት ኹለት ሳምንታት ብቻ በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ ከ140 በላይ ሰዎች መያዛቸውን እና 4 ሰዎች ደግሞ መሞታቸውን የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል።

በደቡብ ክልል በአጠቃላይ ደግሞ ከሚያዝያ ወር አንስቶ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች ሲያዙ 66 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG